
Jan 27, 2014
ፍቅር ሳይሰቃይ አያሸንፍም - ቴዲ አፍሮ (ሁለተኛው ክፍል)
Geez Bet | Monday, January 27, 2014

ባለፈው ሳምንት፣ “ወደ ፍቅር ጉዞ” በተሰኘው የሙዚቃ ኮንሰርቶች ዝግጅት ላይ በተፈጠረው ችግር ዙሪያ ከድምፃዊ
ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ጋር ያደረግነውን ቃለምልልስ ያቀረብን ሲሆን፤ ስላለፈው ዘመን ታሪክና ስለአዲሱ
ትውልድ ፍላጎት ያለውን አስተሳሰብ መግለፁ ይታወሳል። ሁለተኛውን ክፍል እነሆ፡-
የአገሪቱን የሩቅና የቅርብ
ጊዜ ታሪክ እየጠቀስክ፣ ታሪካዊ ሰዎችንም እያነሳህ የሰራሃቸው ዘፈኖች፣ ኢትዮጵያውያንን በፍቅር የሚያቀራርቡ ናቸው
ብለህ ታምን ይሆናል። ነገር ግን፤ ብዙውን ጊዜ የምናየው ከዚህ የተለየ ነው። የተለያዩ ወገኖች ጎራ ለይተው፣
ታሪክን እየጠቀሱ ሲወዛገቡ ነው የምናየው። እንደማጥቂያ መሳሪያ ይጠቀሙበታል። የውዝግብ ማራገቢያ...
Jan 27, 2014
ባሏ በነዳጅ ያቃጠላት እናት ሞተች
Geez Bet | Monday, January 27, 2014

በአዲስ አበባ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ፤ ባሏ በነዳጅ ቃጠሎ ያደረሰባት ወ/ሮ ብዙነሽ ነጋ ከአራት ሳምንት ስቃይ
በኋላ ማክሰኞ እለት የሞተች ሲሆን፤ ድርጊቱን ፈጽሟል የተባለው አቶ ሽታው ሁሴን በፖሊስ ተይዞ ምርመራ እየተካሄደ
ነው፡፡ ለ12 አመታት በትዳር የቆዩት ባልና ሚስት አንድ ልጅ ማፍራታቸውን የገለፁት ዘመዶች እንደሚሉት፤
በሟቿ ላይ የደረሰው ጥቃት ያልታሰበ ዱብዕዳ አይደለም፡፡ ለበርካታ ጊዜ ባለትዳሮቹ እየተጋጩ፤ ወ/ሮ ብዙነሽ
በተደጋጋሚ ጥቃት ይደርስባት ነበር ብለዋል፡፡ አቶ ሽታው ባለቤቱን ከቤተሰብና ከጐረቤት ጋር እንዳትቀራረብ
ብቻ ሳይሆን ከቤት ውጭ እንዳትንቀሳቀስ እያስፈራራ፣ በተደጋጋሚ ጉዳት እንዳደረሰባት የሚናገሩት የሟች እህት ወ/ሮ
አበባ ነጋ፤ ባለፈው ወር ታህሳስ 17 ቀን እኔ ቤት ቆይታ አመሻሽ ላይ ወደ ቤቷ ከሄደች በኋላ ነው...
Jan 27, 2014
ሂውማን ራይትስ ዎች በኢትዮጵያ የፖለቲካ ምህዳሩ ይበልጥ ጠቧል አለ
Geez Bet | Monday, January 27, 2014

መንግስት፤ ተቋሙ የተቃዋሚዎች የፕሮፖጋንዳ ማስፈፀሚያ ነው“በኢትዮጵያ የነፃ ሚዲያ ህልውና አደጋ ላይ ነው”“በኤርትራ የመብት ጥያቄ ማንሳት ነውር ሆኗል” ብሏልየኢትዮጵያ
መንግስት የዜጐችን ሰብአዊ መብት በስፋት ይጥሳል በማለት ተደጋጋሚ ወቀሳና ስሞታ የሚያቀርበው ሂውማን ራይትስ
ዎች የተሰኘው አለማቀፍ የመብት ተቋም፤ ሰሞኑን ይፋ ባደረገው አመታዊ ሪፖርቱ፣ በኢትዮጵያ የፖለቲካ ነፃነት
ይበልጥ መጥበቡንና የነጻ ሚዲያ ህልውና አደጋ ላይ መውደቁን ገለፀ፡፡ የኢትዮጵያ መንግስት በበኩሉ፤ የተቋሙን
ሪፖርት ያጣጥላል፡፡ በአገሪቱ ውስጥ የፖለቲካ ነፃነትና የፖለቲካ እንቅስቃሴ የማካሄድ እድል (የፖለቲካ ምህዳር)
እየጠበበ የመጣው ከምርጫ 97 በኋላ መሆኑን የገለፀው ሂውማን ራይትስ ዎች፤ ከዚያ ወዲህ በመንግስት የፀደቁትን
የፀረ - ሽብር እና የበጐ አድራጐት...
Jan 25, 2014
“አንድነት” የኢትዮ-ሱዳን ድንበር ጉዳይ ለህዝብ ግልጽ እንዲሆን ጠየቀ
Geez Bet | Saturday, January 25, 2014

በግል መጽሄቶች ላይ የቀረበውን ጥናት ተቃውሟል
መንግስት የኢትዮ- ሱዳን ድንበር ጉዳይን ለህዝብ ግልፅ
እንዲያደርግ አንድነት ለፍትህና ለዴሞክራሲ ፓርቲ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽ/ቤት አና ለአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር
በጻፈው ደብደቤ መጠየቁን አስታውቆ፣ በጉዳዩ ላይ ከአዲስ አበባ ህዝብ ጋር ለመወያየት ቀጠሮ መያዙን ገለጸ፡፡
ፓርቲው በሰጠው መግለጫ፣ ሰሞኑን በሚዲያዎች አጀንዳ ሆኖ የሰነበተውን የኢትዮ-ሱዳን ድንበር ማሻሻል ጉዳይ በጥልቅ
እየከታተለው መሆኑን አመልክቶ፣ ህዝቡ የድንበር ማካለል ሂደቱን ጉዳይ የማወቅ መብት እንዳለው መንግስት ተገንዝቦ
ጉዳዩን ይፋ እንዲያደርግ አሳስቧል፡፡
መንግስት በሉአላዊነት ጉዳይ ላይ ብቻውን የመወሰን መብት የለውም
ያሉት የፖርቲው የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ሀብታሙ አያሌው፣ በደፈናው በድንበር ጉዳይ ስምምነት ላይ ተደርሷል
የሚል...
Jan 23, 2014
ግብፅ የህዳሴውን ግድብ በመቃወም ለተመድ አቤት እላለሁ ማለቷን ኢትዮጵያ አጣጣለች
Geez Bet | Thursday, January 23, 2014

የግብፅ መንግሥት የኢትዮጵያን ታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታ በመቃወም ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) አቤቱታ አቀርባለሁ ማለቱን የኢትዮጵያ መንግሥት አጣጣለው፡፡
ኢትዮጵያ እያካሄደችው ያለው ግንባታ ማንኛውንም ዓይነት ሕግ የጣሰ አይደለም በማለት መንግሥት የግብፅን አቤቱታ ውድቅ አድርጓል፡፡
አል ሞኒተር የተባለ የግብፅ ሚዲያ የተለያዩ የአገሪቱ ባለሥልጣናትን በመጥቀስ፣ ግብፅ በኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ ላይ ያላትን ተቃውሞ ዓለም አቀፍ ማድረግ እንደምትፈልግ ዘግቧል፡፡
‹‹የህዳሴው ግድብ አሁን ባለው የግንባታ ደረጃ ተገንብቶ ዕውን የሚሆን ከሆነ በግብፅ ላይ...
Jan 23, 2014
አልበሺር እና የኢትዮ ኤርትራ የሰላም ጥረት
Geez Bet | Thursday, January 23, 2014

ሱዳኑ ፕሬዚደንት ኦማር ሀሰን አልበሺር በኤርትራ ያደረጉት ጉብኝት የሁለቱን ኣጎራባች ኣገሮች ግንኙነት ከማጎልበት ጎንለጎን በአካባቢያዊ እና ዓለም ዓቀፋዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ መሆኑ ተገለጸ።
ኣልበሺር ከኤርትራው አቻቸው ኢሳያስ አፈወርቂ ጋር ባደረጉት የሶስት ቀናት ቆይታ የደቡብ ሱዳን ወቅታዊ ሁኔታን ጨምሮ
በተለይም የኢትዮ ኤርትራን የሰላም ንግግር ስመልክቶ መነጋገራቸውን ምንጮች ኣመልክቷል።
የኣሁኑ ውይይት በሁለቱ ተደራዳሪ ኣገሮች በኩል ሊቀርቡ በሚችሉ ቅድመ ሁኔታዎች ላይ ያተኮረ ነበርም ተብሏል።
የሱዳኑ መሪ ኦመር ሓሰን ኣልበሺር፣ ባለፈው ሳምንት በኤር...
Jan 23, 2014
Ethiopia's teff poised to be next big super grain (The Guardian)
Geez Bet | Thursday, January 23, 2014

• Quiz: how well do you know your ancient super grains?
• How to make teff pancakes
Claire Provost and Elissa Jobson in Addis Ababa
At Addis Ababa airport, visitors are
greeted by pictures of golden grains, minute ochre-red seeds and a group
of men gathered around a giant pancake. Billboards boast: "Teff: the
ultimate gluten-free crop!"
Ethiopia is one of the world's poorest countries, well-known for its
precarious food security situation. But it is also the native home of
teff, a highly...
Jan 21, 2014
ቴዲ አፍሮ ምላሽ ሰጠ!
Geez Bet | Tuesday, January 21, 2014

“ከወረስነው ቂም ይልቅ የምናወርሰው ፍቅር ይበልጣል”
ፈጣሪ በየትውልዱ የራሱን ድምጽ ያወጣልፍቅር ያሸንፋል-- የኔ ሳይሆን የትውልድ ድምጽ ነውእዳ አለ የምንል ከሆነም፤ እዳ የሚከፈለውና የሚሸፈነው በፍቅር ብቻ ነው
“ከታሪክ ከወረስነው ቂም ይልቅ የምናወርሰው ፍቅር ይበልጣል”
የፍቅር ጉዞ ከሚለው ሃሳብ እንጀምር፡፡
መነሻው ምንድነው? “አቦጊዳ ብዬ፣ ፊደል “ሀ”ን ቆጥሬ፤
የፍቅርን ትርጉም ለልቤ አስተምሬ፣
ይዤሽ በአኮፋዳ እንደቆሎ ተማሪ፣
አቦጊዳ ልበል የፍቅር ጀማሪ…”
እንዲህ ነው የኔ የዘፈን ህይወት የሚጀምረው። አሁን የፍቅር ጉዞ
ላይ ደርሷል፡፡ ሁላችንም፣ በተለያዩ
የታሪክ አጋጣሚዎች ውስጥ እናልፋለን። ብዙ ቅሬታና ብዙ ደስታ፣ ብዙ ትክክል
የሆኑ ነገሮችና ብዙ ትክክል ያልሆኑ ነገሮች አሉበት - ያለፍንበት ታሪክ፡፡ ትልቁ ነጥብ፣ ካለፍንበት...
Jan 21, 2014
Ghana anticipates tough Ethiopian showdown
Geez Bet | Tuesday, January 21, 2014

Ghana has already faced tough opening fixtures at
the African Nations Championship but Maxwell
Konadu anticipates a much difficult final game
against Ethiopia.
After a winning start against Congo and a draw
with Libya, the home-based national team will come
up against Ethiopia on Tuesday in the final Group
C fixture, needing at least a draw to confirm
their place in the next roun...
Jan 21, 2014
ያሳከከው ፓርላማ ጥርስም ያውጣ
Geez Bet | Tuesday, January 21, 2014

የኢትዮጵያ ሕገ መንግሥት በአንቀጽ 55 ላይ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ተግባር ይዘረዝራል፡፡
በዚህም መሠረት የበላይ ሕግ አውጪ የሆነው ይህ ምክር
ቤት የአገሪቱን አጠቃላይ የኢኮኖሚ፣
የማኅበራዊ፣ የልማት ፖሊሲዎችንና ስትራቴጂዎችን ቀርጾ ያፀድቃል፡፡ የአገሪቱን
ገንዘብ፣ የብሔራዊ ባንክ አስተዳደር፣ የውጭ ምንዛሪንና ልውውጥን በተመለከተ ዝርዝር ሕግ ከማውጣት ባለፈ የገንዘብና
የፋይናንስ ፖሊሲን ያፀድቃል፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተለያዩ ሕጎችን ከማውጣትም ባለፈ የፌዴራል
መንግሥት፣ የአገርና የሕዝብ መከላከያ፣ የደኅንነትና የፖሊስ ኃይል አደረጃጀትን...
Jan 21, 2014
ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ራሳቸውን ከፖለቲካ አገለሉ
Geez Bet | Tuesday, January 21, 2014

‹‹የሕዝብ መብት ከሚቃወም የፖለቲካ ድርጅት ጋር መሥራት አስቸጋሪ ነው›› ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ
‹‹የአንድነትን አቋም ሳያውቁ የፓርቲው አባል ሆነዋል ለማለት ያስቸግራል›› m አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ
ላለፉት ሁለት ዓመታት የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) ሊቀመንበር የነበሩትና ለ45 ዓመታት በፖለቲካ ውስጥ እንደቆዩ የሚናገሩት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ፣ ከጥር 8 ቀን 2006 ዓ.ም.
ጀምሮ ከማንኛውም ዓይነት የፖለቲካ እንቅስቃሴ ራሳቸውን
ማግለላቸውን አስታወቁ፡፡ በአሁኑ ወቅት ከፖለቲካው ዓለም...
Jan 20, 2014
Emperor Menelik had investments in America
Geez Bet | Monday, January 20, 2014

The New York Times
Originally published November 7, 1909.
Abyssinia's Ruler Said to be a Heavy Buyer of American Railway Stocks
Has Aided His People
Remarkable Progress During His Reign
- Baron de Jarlsburg Tells the Monarch, Now Reported Dying, Special Correspondence The New York T
imes
BRUSSELS (Oct. 27) - Baron de Jarlsburg, the Belgian explorer, just
returned from Abyssinia, has much to relate about Emperor Menelik, whose
serious illness was recently announced.
"Menelik,"...
Jan 20, 2014
Ethiopia's Timkat draws crowds to ancient royal baths
Geez Bet | Monday, January 20, 2014

Gondar (Ethiopia) (AFP) - The sun has not yet come up,
but hundreds of people -- cloaked in white shrouds and chanting biblical
hymns -- are already gathered at the holy baths in northern Ethiopia to
celebrate Timkat.
By mid-morning the sombre mood has turned jovial, and scores of people
disrobe to submerge themselves in the blessed waters flanked by priests
dressed in long, gold-embroidered gowns and towering headdresses.
The bathers are celebrating the baptism of Jesus Christ in the...
Jan 20, 2014
Chad, Ethiopia and Angola at bottom of Oxfam’s new global food table
Geez Bet | Monday, January 20, 2014

Dutch beat French and Swiss to top Oxfam’s new global food table
The Netherlands is No. 1 in the world for having the most plentiful,
nutritious, healthy and affordable diet, beating France and Switzerland
into second place. Chad is last in 125th spot behind Ethiopia and
Angola, according to a new food database by worldwide development
organization Oxfam.
European countries occupy the entire top 20 bar one – Australia ties
in 8th place – while the US, Japan, New Zealand, Brazil and Canada...
Jan 20, 2014
Angelina Jolie Joins Ethiopian Film 'Difret' as Executive Producer
Geez Bet | Monday, January 20, 2014

The actress called the Zeresenay Berhane Mehari-directed feature "a strong moment for art in Ethiopia."
Angelina Jolie has joined Zeresenay Berhane Mehari's feature directorial debut, Difret,
which will have its world premiere in the World Cinema Dramatic
Competition category at the Sundance Film Festival on Saturday.
Centering around a young Ethiopian girl who challenges the tradition
of "telefa," the practice of abduction in marriage, usually of young
girls, the film is "a...
Jan 20, 2014
Negasso Calls It Quits
Geez Bet | Monday, January 20, 2014

Negasso Gidada (Ph.D.), the longstanding
politician and former president of both Ethiopia and the Unity for
Democracy and Justice Party (UDJ), officially resigned from party
politics on January 8. He joined the party in 2009 together with another
veteran politician Seeye Abraha.
The major reasons cited were his health condition, age and the
changes that occurred in the UDJ after joining the Medrek coalition,
made up of six political parties.
Negasso wanted the UDJ to continue within...
Jan 20, 2014
Ethiopian woman kills herself
Geez Bet | Monday, January 20, 2014

KD 1 mln ransom
KUWAIT
CITY, Jan 19: An Ethiopian woman in her 30s ended her life by hanging
herself with a piece of cloth tied to the ceiling of her room in Sabah
Al-Salem, reports Al- Watan Arabic daily. The remains were referred to
Forensics by Criminal Evidences Men and the police are conducting
investigation to determine the cause of the suicide.
Man dies in mishap:
An Egyptian died on the spot and three other occupants of the car were
seriously injured following a traffic...
Jan 20, 2014
Ethiopia: Addis Ababa Listed On the New York Times '52 Places to Go in 2014'
Geez Bet | Monday, January 20, 2014

he New York Times has listed Addis Ababa as one of the 52 places the should be visited in 2014.
The travel section of one of the biggest daily newspapers in the US
labeled Addis Ababa as an ambitious art scene that is heading toward the
international stage.
"Building on a strong historical legacy (Addis boasts one of East
Africa's oldest art schools) are a host of events scheduled for 2014: a
photography festival, two film festivals and a jazz and world music
festival. Thanks to the...
Jan 20, 2014
Eritrea: Bringing Eritrea in From the Cold - We Need to UN-Break the U.S.-Ethiopia-Eritrea Triangle
Geez Bet | Monday, January 20, 2014

In a span of a month, three towering figures -
if retired - in American foreign policy establishment on Africa
publicly called for an end to the Eritrean-Ethiopian conflict and the
rapprochement between the United States and Eritrea.
In mid-December 2013, former Assistant Secretary of State for African Affairs Herman Cohen argued that bringing "Eritrea in from the cold" was overdue.
On January 13th, onetime US Ambassador to Ethiopia David Shinn concurred
and offered a critical analysis...
Jan 18, 2014
አዲሱ የግብፅ ህገመንግስት እና የናይል ወንዝ
Geez Bet | Saturday, January 18, 2014

የግብፅን የናይል ታሪካዊ መብቶች ያስጠብቃል በሀይማኖት፣ በዘር፣ በፆታ እና በአካባቢ የፖለቲካ ፓርቲ መመስረት አይቻልም የግብፅ የጦር ኃይል አዛዥ በምርጫው ይወዳደራሉ
ከግብፅ የታህሪር አደባባይ አብዮት በኋላ የተደረገውን ምርጫ
አሸንፈው ስልጣን ላይ የወጡት “የሙስሊም ወንድማማቹ” ሞሀመድ ሙርሲ፤ በአጭር የስልጣን ዘመናቸው ህዝበ ውሳኔ
ተግባራዊ
አድርገውት የነበረው የ2012 ህገመንግስት ሰሞኑን በተደረገው የህገመንግስት ሪፈረንደም ተሽሯል። የሞርሲ
ህገመንግስት አጭር ጊዜ ስራ ላይ የዋለ ቢሆንም ብዙ ውዝግቦችንና አለመግባባቶችን ማስነሳቱ አይዘነጋም፡፡ ሙርሲ
ተግባራዊ ባደረጉት ህገመንግስት ውስጥ የተካተቱት አብዛኞቹ አንቀፆች እና አረፍተ ነገሮች በአዲሱ ህገመንግስት
ተሰርዘዋል። ነገር ግን አዲሱ ህገመንግስትም የወታደሩን የበላይነት የሚያስጠብቅ ነው በሚል ትችቶች እየተሰነዘረበት...
Jan 18, 2014
ጥምቀት በአዲስ አበባ
Geez Bet | Saturday, January 18, 2014

ከ123 አብያተ ክርስትያን የሚወጡ ታቦታት በ46 ጥምቀተ ባሕሮች ያድራሉ
በየዓመቱ በኢትዮጵያ የሚከበረው የጥምቀት በዓል በሀገሪቱ ውስጥ
በጐዳናና በአደባባይ ከሚከናወኑ በዓላት አንዱ ነው፡፡ አንዲት የውጭ ሀገር ዜጋ በአንድ ዘመን ይህን በዓል
ከተመለከተች በኋላ፤ “በየትኛውም ሀገር የሚከበር ካርኒቫል የማይተካከለው፣” ስትል አድንቃ ጽፋለች።
ይቺ ጸሓፊ
በብራዚል ዘመን መለወጫ ላይ የሚፈፀመውን ካርኒቫል ጭምር በመጥቀስ ነበር የጥምቀቱን አቻ የለሽነት የገለጠችው፡፡
አውሮጳዊቷ ጥምቀትን የተመለከተችው አዲስ አበባ ላይ ነበር፡፡ የጥምቀትን በዓል የደመቀና ቀለማም የሚያደርገው
ከአከባበሩ ሥነሥርዓት ጋር በዓሉ የሚከናወንበት ቦታም የራሱ ድርሻ ይኖረዋል። በከተማና በገጠር ያለው አከባ...
Jan 18, 2014
ፓትርያርኩ የሰንበት ት/ቤት ወጣቶች በሙስና ላይ እንዲዘምቱ አዘዙ
Geez Bet | Saturday, January 18, 2014

“በቤተክርስትያናችን ሽፍጥና ጉቦ ተንሰራፍቷል”ሰንበት ት/ቤቶቹ የአማሳኝ አስተዳዳሪዎችን ዶሴ ለፓትርያርኩ ለማቅረብ ተዘጋጅተዋል
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ
ወቅዱስ አቡነ ማትያስ፣ የአዲስ አበባ ሀ/ስብከት ሰንበት ት/ቤት ወጣቶች በቤተ ክርስቲያኒቱ ውስጥ በተንሰራፋው
ሙስናና ሸፍጥ ላይ በተጠናከረ ኃይል በመዝመት የተጀመረውን የአደረጃጀትና የአሠራር ለውጥ ከዳር እንዲያደርሱ
አዘዙ፡፡ አቡነ ማትያስ ትእዛዙን የሰጡት ሙስናና ብልሹ አስተዳደርን በሥር ነቀል የእርማት
ርምጃዎች ለማስተካከል
ያስተላለፉትን መግለጫ ለመደገፍና የፓትርያርኩ ልዩ ሀ/ስብከት የኾነው የአዲስ አበባ ሀ/ስብከት ያዘጋጀው
የአደረጃጀትና የአሠራር ለውጥ ጥናት ተግባራዊ እንዲኾን ለመጠየቅ ከትላንት በስቲያ ኀሙስ፣ ጥር 8 ቀን 2006
ዓ.ም. በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ...
Jan 17, 2014
የጃፓን እና ቻይና ባለስልጣናት በኣፍሪካ
Geez Bet | Friday, January 17, 2014

በተለምዶ እሩቅ ምስራቅ ተብሎ በሚታወቀው የኢሲያ ክ/ዓለም ከጃፓን ባህር በስተምስራቅ በሰላማዊ ውቅኖስ፣ በደሴት
መልክ የምትገኘው ጃፓን ስያሜዋም እራሱ በእነርሱ ቐቐ አተረጉዋጎም የጸኃይ መነሻ እንደማለት ነው።
ትላልቆቹን ደሴቶች ማለትም ሆንሹ፣ ሆካይዶ፣ ኪይሹ እና ሺኮኩን ጨምሮ የ 6,852 ደሶቶች ስብስብ የሆነችው ጃፓን በህዝብ ብዛቷም በዓለማችን 10 ኛውን ደረጃ ይዛለች። 126 ሚሊየን ገደማ ህዝብ ኣላት።
ቀድሞ በትልቅነቱ በዓለማችን 2ኛ የሆነውን ግዙፍ ኢኮኖሚ በመገንባት የምትታወቀው ጃፓን በኣገር ውስጥ ጥቅል ምርትም
ሆነ በገቢ እና ወጪ ሸቀጦች ደግሞ የ 4ኛነቱን ደረጃ እንደያዘች ትገኛለች። ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ግን በግዙፍ
ኢኮኖሚ ባለቤትነት የ 2ኛነቱን ደረጃ ለቃ ወደ 3ኛነት ዝቅ ለማለት ተገዳለች። በኣንጻሩ የአንበሳ ድርሻ ከያዘችው
US አሜሪካ...
Jan 12, 2014
የደቡብ አፍሪካዊው ፓስተር ወደ ፈጣሪ መቅረብ ለሚፈልጉ ተከታዮቹ ሣር እንዲበሉ አዘዘ
Geez Bet | Sunday, January 12, 2014

በአትላንታ የሚታተመው ድንቅ መጽሔት ተርጉሞ እንዳቀረበው
ዜና ድንቅ፦ ደቡብ አፍሪካዊው ሰባኪ ተከታዮቹ ሣር እንዲበሉ አዘዘ …. (ሜይ ኦንላይን ጥር 2/2006- ጃንዋሪ 10/2014)
በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ ከተማ የሚገኘው የራቢኒ ሴንተር ሚኒስትሪ ቤተክርስቲያን ፓስተር የሆኑት ሌሴጎ
ዳንኤል፣ “ወደ እግዚአብሔር መቅረብ ከፈለጋችሁ ውጡና የግቢውን ሳር ብሉ” ብለው በማዘዛቸው ተከታዮቻቸው ወጥተው
ሳሩን ሲበሉ መዋላቸውን ሜል ኦንላይን ዘገበ። እንደዘገባው ከሆነ ፓስተሩ፣ ሥራ መብላት ወደ እግዚአብሔር ያቀርባል
ከማለታቸው በተጨማሪ፣ ሰው ምንም ነገር ይሁን ወደ ሆድ የሚገባ እስከሆነ ድረስ መብላት ይችላልም ሲሉ ነግረዋቸዋል።
ተከታዮቻቸውም ሳሩን ከበሉ በኋላ አብዛኞቹ...
Jan 11, 2014
የግል መጽሔት አዘጋጆች፤ “የፅንፈኛ ፖለቲካ ፓርቲ ልሳናት ሆነዋል” መባላቸውን አጣጣሉ
Geez Bet | Saturday, January 11, 2014

ሪፖርቱ የአደጋ ምልክት ነው ብለዋል
“በኢትዮጵያ የሚታተሙ ሰባት የግል መጽሔቶች የጽንፈኛ ፖለቲካ
ልሳናት ሆነዋል፤ በሚያቀርቧቸው የተሳሳቱ መረጃዎች ህዝቡ በስርአቱ ላይ እምነት አጥቶ ለአመጽ እንዲነሳሳ ያደርጋሉ”
ሲል የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅትና የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት በጋራ ያሠሩት የጥናት ሰነድ አመለከተ። የመጽሔቶቹ
አዘጋጆች በበኩላቸው፤ ሪፖርቱን ያጣጣሉ ሲሆን ለመጽሔቶቹ የአደጋ ምልክት መሆኑን ግን አልሸሸጉም፡፡ ተቋማቱ
ያስጠኗቸው አዲስ ጉዳይ፣ ፋክት፣ ሎሚ፣ ቆንጆ፣
ጃኖ፣ ዕንቁና ሊያ መጽሔቶች ሲሆኑ ከመስከረም 1 ቀን እስከ ህዳር
30 ቀን 2006 ዓ.ም ባወጧቸው ህትመቶች ላይ በተደረገ የአዝማሚያ ትንተና መሠረት፤ መጽሔቶቹ የግል መገናኛ
ብዙሃን ሳይሆኑ የጽንፈኛ ፖለቲካ ፓርቲ ልሣናት ሆነዋል ተብሏል፡፡ መጽሔቶቹ በሚያቀርቧቸው የተሳሳቱ መረጃዎች
ይዘት፣...
Jan 10, 2014
መንግሥት የምክክር አድማሱን ያስፋ
Geez Bet | Friday, January 10, 2014

ከ400 ሺሕ በላይ አባላት እንዳሉት የሚነገርለት
የኢትዮጵያ ሠራተኛ ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሠማኮ) በቅርቡ ለመንግሥት ያቀረባቸው በርካታ ጥያቄዎች፣ እዚህ አገር
ውስጥ ምክክር ምን ያህል አስፈላጊ እንደሆነ ቁልጭ አድርገው የሚያሳዩ ነበሩ፡፡
መንግሥት ለጉዳዩ ትኩረት ሰጥቶ በጠቅላይ ሚኒስትሩ
አማካይነት ከሠራተኛ ማኅበራት ጋር ላደረገው ሰፊ ውይይት ምሥጋና ይገባዋል፡፡ ነገር ግን ይህ ዓይነቱ የምክክር
መድረክ በስፋት ተጠናክሮ ከተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር መቀጠል ይኖርበታል፡፡ የግድ ስለሆነ፡፡
የሠራተኛ ማኅበራት በሕገ መንግሥት ዋስትና ያገኘው የመደራጀት መብት በስፋት እየተጣሰ መሆኑን በመግለጽ
ያቀረቧቸው የዲሞክራሲና የሰብዓዊ መብት ጥያቄዎች በተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎችም የሚነሱ ናቸው፡፡ መንግሥት
በተደጋጋሚ የሰብዓዊ መብት ጥሰትና...
Jan 10, 2014
የማዕከላዊት አፍሪቃ ሪፓብሊክ ምሥቅልቅል፤
Geez Bet | Friday, January 10, 2014

የቀድሞዋ የማዕከላዊት አፍሪቃ ሪፓብሊክ ቅኝ ገዥ ፣ ፈረንሳይ፣ የእርስ በርስ መተላለቅ እንዳይከሠት ፣ የህዝብ
መፈናቀልም እንዳይደርስ ለመግታት ፣«ሳንጋሪስ» የተሰኘ ልዩ ግብረ ኃይል ከላከች አንድ ወር ቢሆንም ፣ አንዳች
ፋይዳ አለማስገኘቱን ራሷ
አመነች።ሰላም እስከባሪው ኃይል ቦንጊ ከገባ በኋላ ነው እንዲያውም፣ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት እንዳስታወቀው፣ አንድ ሚሊዮን ህዝብ ከቀየው የተፈናቀለው።
በኅዳር ወር ማለቂያ ገደማ ላይ ነበር፣ የፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ፍርንሷ ዖላንድ፤ በአጭር ጊዜ ውስጥ
ውሳኔ ላይ በመድረስ ነበረ፤ ወደ ቀድሞዋ ቅኝ ግዛት 1,200...
Jan 9, 2014
ኢትዮጵያ ከግብፅና ከሱዳን ጋር ያደረገችው ድርድር ያለ ውጤት ተጠናቀቀ
Geez Bet | Thursday, January 09, 2014

‹‹ግብፅ ስምምነት የተደረሰበትን ጉዳይ ለመቀልበስ እየጣረች ነው›› መንግሥት
የታላቁን የህዳሴ ግድብ በተመለከተ ሦስተኛ ዙር
ድርድራቸውን ለመቀጠል የተገናኙት የኢትዮጵያ፣ የግብፅና ሱዳን የውኃ ጉዳይ ሚኒስትሮች ሳይግባቡ ቀሩ፡፡ ሦስተኛው
ዙር ድርድር ያለውጤት ቢበተንም ውይይቱን በሌላ ጊዜ ለመቀጠል ተስማምተዋል፡፡
የሦስቱ አገሮች ሚኒስትሮች ከዚህ ቀደም ሁለት ዙር
ድርድሮችን በማካሄድ በኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት ላይ ዓለም አቀፍ የባለሙያዎች ቡድን ያቀረበውን ምክረ ሐሳብ
ተግባራዊ መሆኑን የሚከታተል ኮሚቴ ለማቋቋም መስማማታቸውን መዘገባችን ይታወሳል፡፡
የውኃ ጉዳይ ሚኒስትሮቹ ቀሩ በተባሉ ወሳኝ ጉዳዮች ላይ ሦስተኛ ዙር ድርድር ለማካሄድ በያዙት ቀጠሮ መሠረት
ባለፈው ቅዳሜ ካርቱም የተገናኙ ቢሆንም፣ በግብፅ በኩል የቀረበው ሐሳብ...
Jan 6, 2014
የደቡብ ሱዳን ተፋላሚዎች ንግግር በአዲስ አበባ
Geez Bet | Monday, January 06, 2014

የሰላም ንግግሩ ከሚያተኩርባቸው ጉዳዮች ውስጥ ዋነኛው የተኩስ አቁም እንደሚሆን ይጠበቃል ። በንግግሩ የተኩስ አቁም ተግባራዊ መሆኑን መቆጣጠሪያ መንገድም ይቀይሳል የሚል ተስፋ አለ ። ከሁለት
ሳምንት በፊት የተቀሰቀሰው የደቡብ ሱዳን ውጊያ ዛሬም እንደቀጠለ ነው ። ውጊያው የመቆሙ ተስፋ በማይታይበት
በዛሬው እለት ሁለቱ
ተፋላሚ ወገኖች በተስማሙት መሠረት በወቅቱ የአፍሪቃ ህብረትና የምስራቅ አፍሪቃ የልማት በይነ
መንግሥታት ባለሥልጣን በምህፃሩ IGAD ሊቀመንበር በሆነችው በኢትዮጵያ ሸምጋይነት አዲስ...
Jan 6, 2014
ህገመንግስትን የሚቃረን አንቀጽ ከፀረሙስና አዋጅ እንዲሰረዝ ተወሰነ
Geez Bet | Monday, January 06, 2014

የፌዴሬሽን ምክር ቤት በፓርላማ የወጣውን ህግ ሲያሻሽል አሁን የመጀመሪይው ነው፡፡ የቀድሞ መከላከያ ሚኒስትር አቶ ስዬ አብርሃ ተመሳሳይ ጥያቄ አቅርበው ውድቅ ተደርጐባቸው ነበር፡፡ “በሚኒስትር
ማዕረግ የገቢዎችና ጉምሩክ ባስልጣን ዋና ዳሬክተር አቶ መላኩ ፈንታ ላይ የቀረበው የሙስና ክስ መታየት ያለበት
በከፍተኛ ፍ/ቤት ነው ወይስ በጠቅላይ ፍ/ቤትን” በሚል ለተነሳው ጉዳይ ምላሽ ለመስጠት ለሰዓታት የተከራከሩ
የፌደሬሽን ምክር ቤት አባላት፤ የሚኒስትሮች ክስ በጠቅላይ ፍ/ቤት እንዲታይ...
Jan 6, 2014
“አንድነት” የፀረ-ሽብር አዋጁን ለማሠረዝ የሚያስችል ድምፅ ማግኘቱን ገለፀ
Geez Bet | Monday, January 06, 2014

የህዝብ ፊርማ ይዘን በፍ/ቤት ክስ እንመሰርታለን ብሏልየፀረ-ሽብር አዋጁን በመቃወም “የሚሊዮኖች ድምፅ”
በሚል መርሃግብር የህዝብ ፊርማ ሲያሠባስብ የቆየው አንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ ፓርቲ፤ ህጉን ለማሠረዝ የሚያስችል
በቂ ድምፅ ማግኘቱን አስታወቀ፡፡ ከ1ሚ. በላይ ፊርማ አሰባስቤአለሁ ያለው ፓርቲው፤ የህዝቡን ፊርማ በመያዝ ክስ
እንደሚመሰርት ገልጿል፡፡ ፓርቲው ለ3 ወራት ባካሄደው ፊርማ የማሰባሰብ ዘመቻ የፀረ ሽብር አዋጁን ለማሰረዝ
የሚያስችል...
Jan 6, 2014
የቀድሞ ፕሬዚዳንት ግርማ ወ/ጊዮርጊስ እና ልጃቸው ተከሰሱ
Geez Bet | Monday, January 06, 2014

ቤት ያገኘላቸው የኮሚሽን ሠራተኛ 360ሺ ብር አልተከፈለውምውል ፈርሶብኛል ያሉ ሌላ አከራይ የ2.4 ሚሊዮን ብር ካሣ ጠይቀዋል የፕሬዚዳንቱ ፅ/ቤት የሚከራከርለት የህግ ባለሙያ የለውምለቀድሞው
ፕሬዚዳንት ግርማ ወ/ጊዮርጊስ፤ የመኖሪያ ቤት አፈላልጐ ያከራያቸው የኮሚሽን ባለሙያ አቶ አንተነህ አሰፋ፤ 360 ሺ
ብር የአገልግሎት ክፍያ አልተከፈለኝም ሲል በፕሬዚዳንቱና ልጃቸው ላይ ክስ መሠረተ፡፡ ክሱ፤ ከፕሬዚዳንቱ በተጨማሪ የፕሬዚዳንቱን ጽ/ቤትና የጽ/ቤቱ ሃላፊ ወ/ሮ አማረች በካሎ...
Jan 2, 2014
Ethiopian history is not three thousand years! (Ephraim Isaac, PhD)
Geez Bet | Thursday, January 02, 2014

Ethiopian history is not three thousand years!
Dear Beloved Ethiopian Sister,
Thank you very much for your important question about the origin and extent of Ethiopian history.
Thank you for inspiring me to write this response.
I am prompted to write the response to your question in a public
forum. I do so because many of your doubting friends to whom you refer
would also be able to see my answers.
You write, “Edeminot, I would like to ask you something if you have
[the] time. [Many]...
Jan 2, 2014
ሰበር ዜና፡ ፌዴሬሽን ምክር ቤት በአቶ መላኩ ፈንታ ጉዳይ ላይ ውሳኔ አስተላለፈ
Geez Bet | Thursday, January 02, 2014

- አቶ መላኩ የሞገቱበት የአዋጅ አንቀጽ እንዲስተካከል ተወሰነ
በሙስና ወንጀል የተከሰሱት አቶ መላኩ ፈንታን ክስ
መመልከት ያለበትን ፍርድ ቤት በሚመለከት ዛሬ የተወያየው የፌዴሬሽን ምክር ቤት ክሱ መታየት ያለበት በጠቅላይ ፍርድ
ቤት መሆኑን ለማሳየት ተከሳሹ የጠቀሱት የፌዴራል ፍርድ ቤቶች
አዋጅ ቁጥር 25/88 አንቀጽ 8 ንኡስ አንቀጽ 1
ከሕገ መንግሥቱ ጋር የሚጣረስ በመሆኑ ከሕገ መንግሥቱ ጋር እንዲጣጣም ሆኖ እንዲስተካከል በአብላጫ ድምፅ ውሳኔ
አስተላለፈ፡፡ ውሳኔው ስምንት ተቃውሞና ሁለት ድምፀ ተአቅቦ ተመዝግቦበታል፡፡
የአዋጁ ንኡስ አንቀጾች እንደሚያስረዱት ከፍተኛ
የመንግሥት ባለሥልጣናት በሥልጣን ላይ ሳሉ ከሥራቸው ጋር በተያያዘ በሚያጠፉት ጥፋት የሚጠየቁት በጠቅላይ ፍርድ ቤት
ነው፡፡ ነገር ግን ዛሬ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ያደረገው ውይይት...