ግእዝ ቤት Geez Bet - Ethiopian News and Media Center
Dec 24, 2014
Ethiopian pilots very likely to have landed at Eritrea-held Assab Port: source
›
WASHINGTON, DC - An Ethiopian pilot and two of his crew members defected to Eritrea flying an Mi-35 combat helicopter, the state televi...
የኢትዮጵያ መንግሥት ገመና – ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ (ከዝዋይ እስር ቤት)
›
በእስር ላይ ያለው የተደናቂው ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ሁለተኛውንና ‹የኢትዮጵያ መንግስት ገበና› የተሰኘው ጦማር ከዝዋይ እስር ቤት ወጥቷል፡፡ ተመስገን አብረውት የታሰሩ የፖለቲከኛ እስረኞች በሚታወቅበት የጋዜጠኝነት...
Dec 23, 2014
የሕወሓት አስተዳደር የአስመራው መንግስት ሄሊኮፕተሩን በሱዳን በኩል እንዲመልስለት መጠየቁ ተሰማ
›
(ምንሊክ ሳልሳዊ) ስርአቱን ከዱ የተባሉት አብራሪዎች ከድሬዳዋ ተነስተው በጅቡቲ ድንበር አስታከው በአሰብ ዘልቀው ኤርትራ ያሳረፉት ሄሊኮፕተር በሱዳን በኩል እንዲመለስለት ሻእቢያን መጠየቁን የሱዳን ዲፕሎማቶች ጠቆሙ:: ...
Ethiopia: Pilot Hijacked Our Military Helicopter to Eritrea
›
The Ethiopian Defense Ministry charges that a pilot hijacked to Eritrea an attack helicopter which went missing a few days ago. In a ...
Oct 9, 2014
‹ፍልስፍና ምንድን ናት?› ብሎ ለጠየቀ!
›
(በካሣሁን ዓለሙ) ‹ፍልስፍናን እማራለሁ› ብዬ ት/ቤት ብገባ፣ መምህሩ ‹ፍልስፍና ምንድን ናት?› ብሎ መልሶ እኔኑ ጠየቀኝ፤ ‹ካወቅኳትም ለም ንስ ልማራት ሒሳብ ከፈልኩ?› አልኩኝ፤ ምን ላድር...
Aug 27, 2014
የፕሮፌሰር ጌታቸው ነገር! (ወርቁ ፈረደ)
›
ብሄርተኝነትን ታጥቀው አገራችንን ወደ አደገኛ ጠርዝ ከሚገፏት ምሁራን መካከል፣ የተወሰኑት ላይ የአቅሜን ያህል ሂስ ለመሰንዘር ሞክሬያለሁ፡፡ አሁን ደግሞ የፕሮፌሰር ጌታቸውን አንዳንድ የተዛቡ ሀሳቦች ለመዳሰስ እሞክራ...
“በበዓሉ ግርማ ጉዳይ ላይ ከሕሊና ዕዳ ነጻ ነኝ” ደራሲና ሐያሲ አስፋው ዳምጤ
›
ደራሲና ሐያሲ አስፋው ዳምጤ ናደው፣ የተወለዱት መጋቢት 1ዐ ቀን 1927 ዓ.ም. አዲስ አበባ ጊዮርጊስ አካባቢ፣ መርሐ ጥበብ ማተሚያ ቤት ግቢ ከሚባለው ቦታ ነው፡፡ አቶ አስፋው የቤተ ክህነት ትምህርት ለጥቂት ጊዜ ...
Aug 8, 2014
አገሬ ታማለች!
›
አገሬ ታማለች! (በካሣሁን ዓለሙ) እማማ ታማለች፣ አገሬ ታማለች፣ ሆስፒታል ተኝታ እ!እ!…ህእ!ም!…ህም!!! ትለኛለች፤ ከህቅታዋም ውስጥ ጣሯ ይሰማኛል፣ ህመሟን ስቃዩዋን፣ ዝም ብዬ እየሰማሁ...
Jul 14, 2014
የአንዳርጋቸው ጽጌ የእንግሊዝ ፓስፖርት
›
ማክሰኞ ምሽት ሐምሌ 1 ቀን 2006 ዓ.ም. ኢቲቪ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌን አስመልክቶ ያቀረበው ዜናን ብዙዎች በተቀላቀለ ስሜት ነበር የተከታተሉት፡፡ ዜናው የአቶ አንዳርጋቸውን ንግግር ለአፍታ ያቀረበ ሲሆን ይዘቱ...
Jul 8, 2014
አይ አበሻ! አበሻና ቀጥታ መስመር [ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ-ማርያም]
›
አበሻና ቀጥታ መስመር አይተዋወቁም፤ ቀጥታ መስመር መጀመሪያ አለው፣ መጨረሻም አለው፤ አበሻ እንዲህ ተጀምሮ የሚያልቅ ነገር አይወድም፤ እልቅ ሲል ጭር ይልበታል፤ አበሻ የባህርዩ የሆነውና የሚስማማው ክብ መስመር ነው፣ ክ...
ኢትዮጵያውያን ባሎች ሚስቶቻቸውን በመደብደብ ከአፍሪካ 3ኛ ናቸው
›
87 በመቶ የማሊ ሴቶች ድብደባ ተገቢ ነው ይላሉ:: የጊኒና የኢትዮጵያ ሴቶችም ድብደባ ተገቢ ነው ብለው ያስባሉ:: የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የተለያዩ ተቋማት በቤት ውስጥ ጥቃት ዙሪያ ያወጧቸውን ሪፖርቶች...
Jul 7, 2014
ድኻው ምን አረገ
›
ዳንኤል ክብረት: - ሰሞኑን ከአንድ ሰው ‹የማጭበርበር› ነገር ጋር በተያያዝ ከዚህም ከዚያም አስተያየት ይሰጣል፡፡ አብዛኞቹ የመገናኛ ብዙኃንም ትኩረታቸውን በሰውዬው ላይ አድርገው እንዴት እንዲህ ሊያደርግ ቻለ ? ...
›
Home
View web version